ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
June 8, 2019vacancy
የኢፌዲሪ የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፤ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት፣ የሥራ ልምድና ተዛማጅ ማስረጃ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ግንቦት 30 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በኤጀንሲዉ ዋና መ/ቤት ሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
➢ በማስታወቂያ ላይ ከተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች ውጪ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃዎች ተቀባይነት የላቸውም
➢ መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ለሚቀርብ የስራ ልምድ አስፈላጊዉ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
አድራሻ፡-
➢ ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ፊትለፊት
➢ ስልክ ቁጥር 011-8-27-67-18
የኢፌዲሪ የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ
አዲስ አበባ
Thank you for the information.