የኤጀንሲው አመራሮችና ሠራተኞች ለ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ደማቸውን ለገሱ

September 13, 2021Featured News
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ አመራሮችና ሠራተኞችበ”#ጀግንነት ቀን “ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጳጉሜ 4 ቀን 2013 ዓ.ም የደም ልገሳ አድርገዋል።ከደም ልገሳው በተጨማሪ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ለብሄራዊ ክብራችን አኩሪ መስዕዋትነት የሚጠበቅብንን ሁሉ ለመክፈል ከዋና መ/ቤት እስከ ቅርጫፍ የኤጀንሲው ማህበረሰብ ዝግጁ እንደሆኑ ገልጸዋል ።
አወል ሀሰን