በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ጎንደር ቅርንጫፍ የInternational Organization for Standardization (ISO 9001:2015 )የምስክር ወረቀት አገኘ

በኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የጎንደር ቅርንጫፍ ባለፈዉ 1 ዓመት #በISO 9001:2015 በጥራት ፖሊሲ መሰረት አሰራሩን ወጥነት ባለዉ መልኩ ሲሰራ ቆይቶ ጳጉሜ 5 ቀን 2013 ዓ.ም የISO 9001:2015 የምስክር ወረቀት ማገኘቱን የቅርጫፉ ስራ አስኪያጅ አቶ እንዳለው አስማማው ገልፀዋል፡፡የለም አቀፍ የጥራት የምስክር ወረቀት መገኘቱ በኤጀንሲው የደንበኞችን እርካታን ለማሳደግ የያዘውን ግብ ለመተግበር ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው ሲሉ ተናግረዋል።ለጎንደር ቅርንጫፍና ለመላው የኤጀንሲያችን ሠራተኞች እንኳን ደሰ አላችሁ!!!!መልካም አድሰ ዓመት!!!አወል ሀሰን