ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዓለም አድራሮ Quick win initiative የተባለው አሰራር በአዲስ አበባ ውስጥ በተመረጡ 12 ሆስፒታሎች ውስጥ የመድኃኒት አቅርቦትን ከ60 ወደ 95 በመቶ ለማሳደግ እንዳስቻለ መጋቢት 17 ቀን 2011 ዓ.ም ለኤጀንሲው ሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ክፍል ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በጤና ጥበቃ አነሳሽነት የጀመረው የመድኃኒት አቅርቦቱን እጥረት ለማቃለል የታሰበው መንገድ […]