የመሠረታዊ መድኃኒት አቅርቦት 72 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ ጤና መድን ኤጀንሲ ያካሔደው ጥናት እንዳሳየ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሚዛን ኪሮስ መጋቢት 18 ቀን 2011 ዓ.ም ገለፁ፡፡ የኢትዮጵያ ጤና መድን ኤጀንሲ ከ1000 በላይ የጤና ተቋማት ጋር ውል አስሮ እየሠራ እንደሚገኝና ጥናቱም 30 በመቶ የሚሆኑት የጤና ተቋማትን ማካተቱን ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡ የጥናት ውጤቱም ከዚህ ቀደም ከነበረው ውጤት የተሻለ መሆኑንና […]