April 24, 2019
አድማስ ኘሮጀክት የኤጀንሲውን የሰው ኃይል አቅርቦት ሰንሰለት ይቀይራል ተብሎ ትልቅ ተስፋ እንደተሰጠው የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዓለም አድራሮ ሚያዝያ 10 ቀን 2011 ዓ.ም በተካሄደው ሰርቶ ማሳያ መድረክ ላይ ተናገሩ፡፡ ኃላፊው “ባለፋት ዓመታት በኤጀንሲው ብዙ ኢንቨስትመንት ቢፈስም የመድኃኒት አቅርቦቱ የሚፈለገው ደረጃ ላይ አልደረሠም፤ የተቋሙ እድገትም የተፈለገውን ያህል አይደለም” ሲሉ ለፈውስ ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡ የሰው ኃይሉ የአቅርቦት […]