የኢጣሊያ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመድኃኒት ስርጭት ዙሪያ ላነሷቸው ጥያቄዎች የአዳማ ቅርንጫፍ ኃላፊዎች ማብራሪያ ሰጡ፡፡ የምክር ቤቱ አባላት በመድኃኒት አቅርቦቱ መዋቅራዊ ሠንሠለት ዙሪያ ላነሷቸው ጥያቄዎች የቅርንጫፉ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ንጉሴ ከ19 ቅርንጫፎች ወደ ጤና ጣቢያና ሆስፒታሎች መቶ በመቶ እንደሚያደርሱ ተናግረዋል፡፡ ኃላፊው በአሁን ሰዓት የቀጥታ ስርጭት ማድረግ ደረጃ ላይ መድረሱን ተናግረው በአፈጻጸም ደረጃ 70 […]