የአተት /ኮሌራ/ ወረርሺኝን ለመከላከል ኢጀንሲው በቂ የመድኃኒት ክምችት አለው። “””””””””””””””””””””””””””””””“”””””””””” የአጣዳፊ ተውከትና ተቀማጥ /ኮሌራ/ ወረርሽኝን ለመከላከል የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቂ መድኃኒት ክምችት እንዳለው እና ግብዓቶችን እያሰራጨ መሆኑን የክምችትና ሥርጭት አስተዳደር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር ከፍተኛ የአቅርቦት ሠንሠለት አማካሪ አቶ ዱፌራ ንግሣ አስታወቁ፡፡ እስካሁን ወረርሽኙን ለመከላከል በሽታው ይከሰትባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ ቦታዎችን በመለየት የሚመለከታቸው የኤጀንሲው ቅርንጫፎች እንዲዘጋጁ ተደርጓል […]