300 የአልትራ ሳውንድ እና 50 የዲጅታል ኤክስሬ ማሽኖች ማሰራጨት መጀመሩን በኤጀንሲው ከፍተኛ የክምችት አስተዳደር ኦፊሰር አቶ እንዳልካቸው መኮንን ተናገሩ፡፡ አልትራ ሳውንድ ማሽኖቹ ለአዲስ አባባ 15፣ አማራ 75፣ ኦሮሚያ 47፣ ትግራይ 49፣ ደቡብ 53፣ ሐረሪ 1፣ ጋምቤላ 5፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ 6፣ አፋር 13 ክልሎች ሥር ለሚገኙ የጤና ተቋማት እየተላከ መሆኑን አቶ እንዳልካቸው ጠቁመዋል፡፡ ስርጭቱ ከሰኔ 20 […]