የመድኃኒትና የህክምና ግብዓቶችን ቆጥሮ ለማጠናቀቅ ሁለት ቀናት ብቻ ፈጅቶብናል ሲሉ የአዳማ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ንጉሤ ተናገሩ፡፡ ሐምሌ 16 ቀን ከዝግጅት ክፍሉ ጋር ባደረጉት ቆይታ ቆጠራውን ለማጠናቀቅ በቅድመ ቆጠራ የተሠራው የግንዛቤ ማስጨበጥ ሥራና የልህቀት ማዕከል ሥራ ወሳኝ ሚና ተጫውተዋል ብለዋል፡፡ በቆጠራው በተገኘው ውጤት 956 ሚሊየን ብር የጤና ፕሮግራም መድኃኒቶችና 235 ሚሊየን ብር የተገላባጭ ፈንድ […]