የምዕራብ ክላስተር 3.9 ቢሊየን ብር በላይ መድኃኒቶችና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ስርጭት ማካሄዱን በ3ተኛው የአቅርቦት ሠንሠለት መድረክ የጅማ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ መለስ ተክሌ አስታወቁ፡፡ የምእራብ ክላስተር ጅማ፣ ነቀምት፣ ጋምቤላ ቅርንጫፎችን እንደሚያካትትና ለ17 ዞን፣ 2 ወረዳዎች፣ 1 ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ 15.6 ሚሊየን በላይ ሕብረተሠብ ክፍሎች እንደሚያገለግል ሥራ አስኪያጁ ተናግረዋል፡፡ በበጀት ዓመቱ በተገላባጭ ፈንድ 319.6 ሚሊየን […]