በሀገር ውስጥ 25 የሚሆኑ የላቦራቶሪ ኬሚስትሪ ማሽኖች እንደሚገኙ እና ከ እነዚህ ውስጥ በኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በኩል የገቡት ከ 6 እንደማይበልጡ የ ኤጀንሲው ዋና ዳሬክተር ዶ/ር ሎኮ አብርሀም ተናግረዋል፡፡ የመመርመሪያ ግብአት/ Reagent/ አለመገኘት ችግር አጋጥሞናል የሚል ጥያቄ ከጤና ተቋማት ሲመጣ የማኛውቃቸው የ19 ማሽኖችም ጥያቄ አብሮ ይመጣል ብለዋል፡፡ ማሽኖቹ ከተለያዩ ሀገሮች በእርዳታ ለሆስፒታሎች የሚመጡ ከመሆናቸው ባሻገር […]