የሰሜን ምዕራብ ክላስተር በ2011 በጀት ዓመት በ2.8 ቢሊየን ብር የኘሮግራም መድኃኒቶች፣ በመደበኛ መድኃኒት 730.6 ሚሊየን ብር በጥቅሉ የ3.5 ቢሊየን ብር መድኃኒቶች ማሠራጨቱ ተገለፀ፡፡ ክላስተሩ በበጀት ዓመቱ ካሣካቸው መካከል የልህቀት ማዕከል ትግበራ በተጠናከረ መልኩ መካሄዱ፣ ቆጠራ በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ወደ ሥራ መገባቱ፣ የኢንሲኔሬተር ግንባታ በባህርዳርና ደሴ ተጠናቆ የሙከራ ሥራ መጀመሩ ጥቂቶቹ እንደሆኑ በሪፖርቱ ተመልክተናል፡፡ ክላስተሩ ደሴ፣ […]