የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በ2012 በጀት ዓመት በሦስት መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሠራ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሎኮ አብርሃም ገለጹ፡፡ዶ/ር ሎኮ አብርሃም በጎንደር ከተማ የተካሄደውን እቅድ ክንውን ውይይት የማጠቃለያ ንግግር ባደረጉበት ወቅት እንዳብራሩት የሰው ኃይል አቅም ግንባታ፣ የተናበበ የመረጃ ሥርዓት እንዲሁም የገበያ መረጃ ኢኒሼቲቭ /market intelligence imitative / ዋነኞቹ የትኩረት ማዕከሎች አንደሆኑ ገለፀዋል፡፡የሠራተኛውን አቅም […]