በኢትዮጵያ የስዊድን አምባሳደር የሆኑት ሚስተር ቶርበጀን ፒተርሰን /Torbjorn Petterson/ እና ልዑካናቸው ከኢትዮጵያ መድሀኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዛሬ መስከረም 21/2012 ዓ.ም በመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ ስለ ኤጀንሲው አጠቃላይ እንቅስቃሴ እና አሰራር በዋና ዳይሬክተሩ በዶ/ር ሎኮ አብርሃም እና በም/ዋ/ዳይሬክተሯ ዶ/ር ቃልኪዳን ላቀው በኩል ሰፊ ገለጻ ተደርጎላቸዋል፡፡ ሚስተር ፐተርሰን በተደረገላቸው ሰፊ ገለጻ ግንዘቤ እንዳገኙ […]