የተለያዩ የመንግሥትና የግል ሚዲያ አካላት የሐዋሣ ቅርንጫፍን ሕዳር 26 ቀን 2012 ዓ.ም. ጉብኝት ባካሄዱት ወቅት ሞዴል የማኀበረሰብ መድኃኒት ቤትን በዋናነት በጤና ሚኒስቴር ተጠናክሮ ለመተግበር እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ የመድኃኒትና የህክምና መሣሪያዎች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ናፍቆት ብርሃኑ ገለጹ፡፡ ኃላፊው የሞዴል የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤት ዋንኛ ዓላማ ለማኅበረሰቡ መድኃኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ በቀላሉ እንዲደርስ ማድረግ እንደሆነና […]