የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለ2013 በጀት አመት መቅረብ የሚገባቸው የህክምና ግብዓቶችን የተሻለ የፍጆታ መረጃ መሰረት በማድረግ እና ትክክለኛውን የምጠና ዘዴ በመጠቀም ጤና ተቋማት ላይ ተመስርቶ ምጠና መካሄድ እንዳለበት በአዳማ በተዘጋጀው ወርክሾፕ አቅጣጫ አስቀመጠ፡፡ የኤጀንሲው የግዥ አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ጎይቶም ጊጋር ወርክሾፑን ሲከፍቱ እንደተናገሩት በኤደንሲው መጋዘኖች መድኃኒት እያለ ጤና ተቋማት ያልተጠቀሙባቸው የህክምና ግብአቶች […]