በሃገሪቱ የሚገኙ የጤና ተቋማት የመድኃኒት ፍላጎት ትንበያ /Forecast/ በትክክለኛ መረጃ የተደገፈ ካልሆነ በኤጀንሲው ሀገራዊ የመድኃኒት ፍላጎት ትንበያ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያስከትል የመድኃኒት ግዢ ትንበያና የገበያ ጥናት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት ዘበነ ገለጹ፡፡ እንደ አስተባባሪው ገለጻ የጤና ተቋማት የመረጃ አያያዝ ድክመት ከባለፈው የተጠቀሙትን መነሻ በማድረግ የወደፊት ፍላጎታቸውን ለመተንበይ ስለሚቸገሩና እንዲሁም ለመድኃኒት ግዥ የሚመደብላቸው በጀት አነስተኛ መሆን […]