እናቶች በእርግዝና ወቅት የሚሠጣቸው ቲታነስ ቶክሶይድ /TT/ እየተባለ የሚጠራው የክትባት መድኃኒት ተሻሽሎ ቲታነስ ቶክሶይድ + ዲፍቴሪያ /TD/ የክትባት መድኃኒት ወደ ኤጀንሲው መግባቱ ተገለፀ፡፡ የተሻሻለው መድኃኒት ለሁለት በሽታ መከላከያነት እንደሚውልና /TT/ Clostridium Tetanus በሚል ባክቴሪያ የሚመጣውን በሽታ ለመከላከል የሚሠጥ የክትባት መድኃኒት ሲሆን ተጨማሪው ክትባትም Diphteria በሚባል ባክቴሪያ የሚያመጣውን የትክትክ በሽታን ይከላከላል፡፡ የተሻሻለው የክትባት መድኃኒትም በ1 ድንጋይ […]