በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የአለም ጤና ድርጅትን የጥናት ምክረ ሃሳብ መሰረት ተደርጎ የጸረ ኤች አይቪ መድኃኒቱ ግራም መቀነሱን እና መድኃኒቱን ማቅረብ መጀመሩን በኤጀንሲው የኤች ኤ ቪ ፡ተቢ እና ወባ ምጠና ቡድን መሪ ወ/ሪት ፂወን ፀጋየ የካቲት 5/2012 ዓ.ም ገልጸዋል፡፡ የጸረ ኤች አይቪ መድኃኒቱ ከአሁን በፊት Tenofouir300mg+Lamivudine300mg+Efavirenz 600mg እንደነበረ ገልጸው በአሁኑ ወቅት Tenofouir300mg+Lamivudine300mg+Efavirenz 400mg እንድቀየር ተደርጓል […]