የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የ2012 በጀት አመት የግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማውን በአዲስ አበባ እምቢልታ ሆቴል ከየካቲት 8 እና9 /2012 አካሄዷል፡፡ በነበረው ዕቅድ ክንውን ውይይት ወቅት ከተነስት ዋና ዋና አፈጻጸሞች በካከል የተወሰኑት እንደሚከተለው ቀርበው ባሉ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች ላይ ውይይት ተደርጎባቸዋል፡፡ አፈጻጸሞቹን ከመድኃኒት ክምችት እና ስርጭት ዘርፍ ስንመለከት · የህይወት አድንና የመሰረታዊ መድሃኒቶች አቅርቦት […]