የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የ2012 በጀት አመት የግማሽ አመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማውን በአዲስ አበባ እምቢልታ ሆቴል ከየካቲት 8 እስከ 9 /2012 ዓ.ም የተካሄደ ስሆን የቅርንጫፎችም የግማሽ አመት እቅድ ክንውን አፈጻጸም ለውይይት ቀርቧል፡፡ ከቀረቡት በትቂቱ• አዳማ ቅርንጫፍ ከ679 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸውን የመድሃኒቶችና የህክምና መገልገያዎች ለ370 ጤና ተቋማት ስርጭት ከማድረጉም በላይ ለስራ የሚያስፈልጋቸውን ሶፍት ዌር […]