==============================================የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቻይና መንግስት በእርዳታ የተሰጠውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያ የህክምና ግብዓቶችን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያ የሙቀት መጠን መለኪያ (ኢንፍራሬድን) ጨምሮ ሌሎች የህክምና ግብዓቶች ከ መጋቢት 23 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለክልሎች እና ለከተማ አስተዳደሮች ማሰራጨት መጀመሩን የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች የክምችትና ስርጭት ዳይሬተር አቶ እንዳልካቸው መኮነን ገለጹ፡፡ እየተሰራጩ ያሉ የህክምና ግብዓቶች ቫይረሱን ለመለየት […]