======================================== በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የተቋቋመው የሴቶች ፎረም የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል እየተደረገ ያለውን ሀገራዊ እንቅስቃሴ ለመደገፍ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 30 ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ እና ለአትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረጉን የኤጀንሲው የሴቶችና ወጣቶች ዳይሬክተር ወ/ሮ አለምጸሀይ ዳታ መጋቢት 24 ቀን 2012 ዓ.ም ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ድጋፍ ለመሰብሰብ […]