የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ Zhejiang Fuanlai Co.Ltd (Fuanlia Textile PLC-Ethiopia) የተባለ የቻይና ኩባንያ ድጋፍ ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚስችሉ ከ419 ሺህ የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ሚያዝያ 12 ቀን 2012 ዓ.ም ተረክቦ ወደ መጋዘን አስገባ፡፡ ድጋፍ የተደረደው የፊት መሸፈኛ ጭምብል ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ሲሆኑ ለተደረገው ድጋፍ ኤጀንሲው ምስጋና እያቀረበ በቀጣይ […]