የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለCovid 19 ታማሚዎች የሚውሉ 24 መካኒካል ቬንትሌተሮች ስርጭት ማካሄዱን የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ባለሙያ አቶ ጂአ ኡጋ ለዝግጅት ክፍሉ ሚያዝያ 29 ቀን 2012 ዓ.ም. አስታወቁ፡፡ መካኒካል ቬንትሌተሮቹ በአዲስ አበባ የሚሊንየም አዳራሽ ለተዘጋጀው የCovid-19 ሕክምና መከታተያ ጊዜያዊ ማዕከል፣ ለኤካ ኮተቤ ሆስፒታል፣ ለድሬዳዋ፣ ለአማራ፣ ለትግራይ፣ ለደቡብ ብሔር ብሔረሠቦች፣ ለቤንሻንጉል ጉምዝ፣ ለጋምቤላ፣ ለሶማሌ እና ለአፋር […]