የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለኮቪድ 19 አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ሲሊንደሮች ስርጭት እያካሄደ መሆኑን የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች ባለሙያ አቶ ጂአ ኡጋ ዛሬ ሚያዝያ 19 ቀን 2012 ዓ.ም. ገለፁ፡፡ ኤጀንሲው በመላው ሃገሪቱ ለሚገኙና የኮሮናን ቫይረስ በሽታን ለማከም ለተመረጡ 31 ሆስፒታሎች፣ 9 ጤና ቢሮዎች እና ለ2 ከተማ መስተዳድሮች 3 ሺህ 322 ብዛት ያላቸው የመተንፈሻ ሲሊንደሮች በማሠራጨት ላይ መሆኑን […]