የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በአስር ዓመት የመድኃኒት አቅርቦት ትራስፎርማሽን እቅድ እና በ2013 በጀት ዓመት እቅድ ላይ ከማኔጅመንት አባላት ጋር ማክሰኞ ሐምሌ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ውይይት አካሄዱ፡፡ ዶ/ር ደረጀ እና የሥራ ባልደረቦቻቸው የኤጀንሲውን የመድኃኒት ማከማቻ መጋዘኖችና የተለያዩ ቢሮዎችን ተዘዋውረው ከተመለከቱ በኋላ የኤጀንሲው የአስር ዓመት የመድኃኒት አቅርቦት ትራስፎርሜሽን እቅድ እና […]