የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቀጣይ ሁለት አመታት በመላ ሀገራችን ለሚገኙ የመንግስት ጤና ተቋማት የሚያቀርባቸውን የመድኃኒት መዘርዝር በጥልቀት መከለሱ እንደ ሀገር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ አለው ሲሉ ሀኪሞች ነሀሴ 26 ቀን 2012 ዓ.ም ተናገሩ፡፡ ዶ/ር መንግስቱ ሽፈራው በባህርዳር ፈለገ ሂወት ሆስፒታል ዩሮሎጅስት ሃኪም ሲሆኑ የመድኃኒት ክለሳው ከመጀመሪያው አንስቶ ሙያተኞችን ማሳተፉ መድኃኒቶች በሀኪሞች በኩል ለህብረተሰቡ የሚደርሱ በመሆናቸው ምን […]