ኤጀንሲው የኮቪድ-19 በሽታን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያገለግሉ ግብዓቶችን እያሰራጨ መሆኑን የስርጭት ከፍተኛ ባለሞያ አቶ ነብዩ ይትባረክ አስታወቁ፡፡ኤጀንሲው በሀገራችን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን በተለያዩ ዙሮች የተለያዩ መድኃኒቶችን፣ የሕክምና መርጃ መሣሪያዎችንና ግብዓቶችን ያሰራጨ ሲሆን አሁን ለ11ኛ ጊዜ ስርጭት እያካሄደ ይገኛል፡፡ ከተሰራጩት ግብዓቶች መካከል Alcohol Based Hand Sanitizer, Face Shield, Cover All, Eye Goggle, Face Mask, Soap […]