በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የአርባ ምንጭና የነጌሌ ቦረና ቅርንጫፎች በስራቸው ከሚገኙ የዞን ጤና መምሪያ ሎጅስቲክ ባለሞያዎች ጋር በመድኃኒት አቅርቦት መጠየቂያ ላይ መስከረም 10 ቀን 2014ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ ውይይት አካሄደዋል።RRF የጤና ተቋማት የመድኃኒት ፍላጎታቸውን ከኤጀንሲው የሚጠይቁበት ቅፅ ሲሆን የአቅርቦት ሰንሰለቱን ለማሳለጥና ለማጠናከር ከፍተኛ ሚና እነደሚኖረው የነጌሌ ቦረና ስራ አስኪያጅ አቶ ወንድወሰን ማዘንጊያ ገልፀዋል።የውይይቱ ዓላማ ከዞኑ የሎጅስቲክ […]