የተከበራችሁ የሀገራችን ህዝቦች፣ የኤጀንሲያችን ደንበኞች፣ ባለድርሻ እና አጋር አካላት፣ እንዲሁም የተቋማችን ሰራተኞች እና አመራሮች በቅድሚያ እንኳን ለ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም፣ በጤና አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩ መጪው ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ በኢትዮጵያ #መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ስም ልባዊ ምኞቴን ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡የዜጎችን ጤንነት ለመጠበቅና ህይወትን ለመታደግ በሚደረገው ርብርብ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ የማይተካ ሚና እንዳለው […]