የኢትዮጲያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ለስኳር #ህሙማን ህክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችን ማሰራጨቱን የመድኃኒት ክምችት ባለሙያ ወ/ሮ ጤናዬ ተክሉ ጥቅምት 25 ቀን 2014 ዓ.ም አስታወቁ፡፡የተሰራጭቱ መድኃኒቶች 250ሺ 91 እሽግ #Metformin -500mg-Tablet፣ 436ሺ 900 እሽግ Insulin Isophane Human-100IU/ ml in 10ml vial Injection እና 128ሺ 160 እሽግ Glibenclamide-5mg-Tablet ሲሆኑ ከሀምሌ 15 ጀምሮ እስከ መስከረም 30 ቀን 2014 ዓ.ም […]