የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከ2 ሚሊየን በላይ ዋጋ ያለው ለአእምሮ ህሙማን ሕክምና አገልግሎት የሚውል መድኃኒት ማሰራጨቱን የመድኃኒት ክምችትና ስርጭት ባለሙያ ወ/ሮ ጤናዬ ተክሉ ጥር 3 ቀን 2014 ዓ.ም አስታወቁ፡፡ የተሰራጨው መድኃኒትም 8 ሺህ 190 እሽግ Chlorpromazine 100 mg እና 2 ሺህ እሽግ Chlorpromazine 25 mg-Tablet ሲሆን በአጠቃላይ 2ሚሊየን 302 ሺህ 730ብር ወጪ እንደተደረገበት ተገልጿል፡፡ ስርጭቱም […]