፨የዋናው መሥሪያ ቤት እና በሁሉም ቅርጫፍ ሠራተኞች በዙም በተደረገ ውይይት ህዳር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሄዷል። ፨በERP ሶፍት ዌር በመታገዝ መድሃኒት የማቅረብ ስራን የምናቃልበት ቴክኖሎ ቢሆንም የተቋሙ ሠራተኛች የማይተካ ሚና አላቸው። ፨የሶፍት ዌር ግዡ ያለቀ ቢሆንም ስራውን ሊሸከም የሚችሉ ኮምፒውተሮች ፣ሰርቨር እና የመሠረተ ልማት ስራዎች በግዥ በሂደት ላይ ናቸው። ፨ERP ከላይ አስከታች የተቀናጀ የመረጃ ስርአት […]