January 10, 2024
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ነዋሪ የሆኑ 40 አባወራዎችና እማወራዎች የአገልግሎቱ የግዥ አስተዳደር ዘርፍ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ንጉሴ እና ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ማዕድ አጋርተዋል፡፡ ም/ዋና ዳይሬክተሩ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን፤ አገልግሎቱ መድኃኒት ከማቅረብ አልፎ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ ተናግረዉ፤ በቀጣይም ከወረዳዉ አስተዳደር ጋር በመተባበር […]