February 6, 2024
አፈጻጸም ግምገማ ተካሄደ =============================== በጤና ሚኒስቴር የመድኃኒት፣ የህክምና መሳሪያዎችና መገልገያዎች መሪ ስራ አስፈጻሚ ከክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢኒሼቲቭ ጋር በመቀናጀት ክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮች፣ የፌዴራል ሆስፒታሎች እና ባለድርሻ አካላትን ያካተተ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ግምገማ በአዳማ ከተማ ተካሄደ፡፡ የግምገማ መድረኩን በይፋ የከፈቱት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ፣ ባለፉት ዓመታት […]