February 21, 2024
የመድኃኒት አቅርቦትን በስፋት ተደራሽ እያደረገና ብክነትን በእጅጉ እየቀነሰ የመጣዉ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በተለያየ ምክንያት ጥቂት የሚባሉ መድኃኒቶች ጊዜያቸዉ ሲያልፍ ከባቢ አየርን በማይጎዳ መልኩ የሚያስወግድበት ስርአት ያለዉ ሲሆን፤ የጅማ ቅርንጫፍ ኢንሲሊኔተርም ነዋሪዉን በማይጎዳ መልኩ እያስወገደ እንደሆነ አስታዉቋል። ስራ ከጀመረ የአንድ ወር እድሜ ያስቆጠረዉ የጅማ ኢንሲሊኔተር ማዕከል ሀላፊ ፈዲላ ሸረፋ እንዳሉት መወገድ ጀረጃ ላይ የደረሱትን መድኃኒቶች […]