March 19, 2024
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አገልግሎቱ አሰራሩን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የተቀናጀ መረጃ ስርአት (ERP) ፕሮጀክት ተግባራዊ እያደረገ ሲሆን፤ ፕሮጀክቱ አሁን ላይ የሲስተም ፍተሻዉ ተጠናቆ ደንበኞችን ማስተናገድ የሚጀምርበት (Go Live) ደረጃ ላይ ደርሷል፤ በዚህም ከዋናዉ መ/ቤት እና ከቅርንጫፍ ለተወጣጡ አስቀድመዉ የTOT ስልጠና ለወሰዱ አሰልጣኞች እንዲሁም ለኢ.አር.ፒ ፕሮጀክት አሰልጣኞች ባሣለፍነው ሣምንት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በቢሾፍቱ ከተማ ተሰጥቷል፡፡ በስልጠናዉ የኢ.አር.ፒ ፕሮጀክት ቴክኒካል አማካሪ […]