March 20, 2024
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የቀጥታ የመድኃኒት ስርጭት አድማሱን በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ ከFIT ጋር ለአንድ አመት የሚቆይ ፕሮጀክት የመግባቢያ ሠነድ ስምምነት መጋቢት 5/2016 ዓ.ም ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታሪኩ በላቸዉ እና የፕሮጀክቱ መሪ ወ/ሮ ዮዲት አድማሱ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት(USAID) ለአገልግሎቱ የመኪና ግዥ በማከናወን የቀጥታ ስርጭት አድማሱ እንዲስፋፋ ከማድረግ ጎን ለጎን […]