March 22, 2024
በአገልግሎቱ የመድኃኒትና የህክምና መገልገያዎች መጋዘን አያያዝና ክምችት አስተዳደር ረቂቅ መመሪያ ላይ የአገልግሎቱ ማኔጅመንት አባላት መጋቢት 9 ቀን 2016 ውይይት ተደርጓል፡፡ ከዚህ በፊት ለረጅም አመታት ስንገለገልባቸው ከነበሩት አንዱ የውስጥ አሰራር፣ የመጋዘን እና ክምችት አስተዳደር መመሪያ ሲሆን ይህ መመሪያ እጥረቶች ያሉበት በመሆኑ አዳዲስ አሠራሮች ተካተው ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል ሲሉ የአገልግሎቱ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ታሪኩ በላቸው ተናግረዋል። […]