አገልግሎቱ የ6 ወር አፈፃፀሙን እየገመገመ ሲሆን ፤ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች ፣ ዳይሬክተሮች ፣ የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች እንዲሁም ከኢ.አር.ፒ ፕሮጀክት ቢሮ በአዳማ ከተማ በመገኘት ክንዉናቸዉን በመገምገም ላይ ይገኛሉ። የተቀናጀ የመረጃ አያያዝ ስርአት (ERP) አፈፃፀምና የግማሽ አመት የዉስጥ ኦዲት ክንዉን ዙሪያም ዉይይት እየተካሄደ ይገኛል። አገልግሎቱ በጤና ፕሮግራም ደግሞ ከ17ቢሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የህክምና ግብአቶችን ተቋሙ ማሰራጨት መቻሉን […]