March 24, 2025
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ ጤና ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ጋር በጋራ በመሆን የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት መሻሻል ውጤታማነት ዙሪያ መጋቢት 3/2017ዓ.ም ዌቢናር በበይነ መረብ ያከናወነ ሲሆን ፤ ዌቢናሩ በጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ፣ በጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ወ/ሮ ፍሬህይወት አበበ እና በአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ የተመራ ሲሆን ፤ የጤና ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት ፣ የአገልግሎቱ 19ኙ […]