April 10, 2025
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ለ114ኛ በኢትዮጵያ 49ኛ ጊዜ ከየካቲት 21 – መጋቢት 18 << ፈጣንና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል >> በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ሲሆን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎትም በዓሉን አክብሯል፡፡ ሴቶች በምንሳተፍበት ዘርፍ ሁሉ አመርቂ ውጤት የምናስመዘግብ በመሆናችን አለም አቀፋዊ የሆኑ ለውጦች ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ ማበርከት እንችላለን […]