፨፨፨፨፨፨፨፨ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ ፣ የአገልግሎቱና የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች ሚያዝያ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አዳራሽ የዘጠኝ ወራት ሀገራዊ እቅድ አፈጻጸም ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ አለም አቀፍ የኢኮኖሚ አዝማሚያና ለኢትዮጵያ ያለዉ አንድምታ፤ የማክሮ ኢኮኖሚና ሪፎርም አፈፃፀም ዉጤቶችና አዝማሚያዎች ፤ የመሰረተ ልማትና ፕሮጀክት አፈፃፀም፤ ዘላቂ ልማት ፣ […]