May 13, 2025
በአፍሪካ አመራር የልህቀት አካዳሚ ለ3 ቀናት ሲካሄድ የነበረዉ ከፍተኛ፣ መካከለኛ እንዲሁም ዝቅተኛ የአገልግሎቱ አመራሮች በሚታዩ የክህሎት፣ የስነ ምግባር እና የአመለካካት ተግዳሮች ተቋማዊ ሠነድ ተዘጋጅቶ ችግሮቹ በጥልቀት ተዳሰዋል። የዉይይት መድረኩ ችግሮችን ውጫዊ ሳይደረጉ ሁሉም አመራር የየድርሻውን በመውሰድ የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ሚያዝያ 25 ቀን 2017 ዓ.ም ተጠናቋል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በንግግራቸዉ የአገልግሎቱን ስራዎች በቅርበት […]