የተከበራችሁ ደንበኞቻችን የእናንተ አስተያየት በመመሪያው ላይ ጉልህ አስተዋጽኦ ስለሚኖረው ቀጥሎ በተጠቀሰው ረቂቅ መመሪያ ላይ ከመጽደቁ በፊት አስተያየት እንዲትሰጡን በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡ መመሪያ ቁጥር …. /2017 በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የቅድሚያ ውል የሚገባበት የአቅርቦት ሥርዓት አፈጻጸም መመሪያ www.epss.gov.et መመሪያ ቁጥር …. /2017 በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የቅድሚያ ውል የሚገባበት የአቅርቦት ሥርዓት አፈጻጸም መመሪያ ግንቦት/2017 ጤና ተቋማት ለአገልግሎቱ […]