June 9, 2025
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ በመመሪያ ቁጥር 1066/2017 ዓ.ም መሰረት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት በማዕከል የሚፈፀሙ የመድኃኒት እና የህክምና መሣሪያዎች የግዥ አፈፃፀም መመሪያን ተግባራዊ በማድረግ ቀልጣፋና በአፍሪካ ተወዳዳሪ የሆነ አገልግሎት ሰጪ ተቋም እየገነባ እንደሆነ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ ግንቦት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በአገልግሎቱ ዋና መስሪያ ቤት ለሀገር ውስጥ ልዩ ልዩ የሚድያ አካላት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የመድኃኒት […]