Tender Code: NCB/EPSA6/RDF-R/MS/02/22
Tender Type: NCB
Closed Date: 06/06/2022 2:00pm
Opening Date: 06/06/2022 2:30pm
Product category: Medical Supplies
Download File: Download
ለሁሉም ለNCB/EPSA6/RDF-R/MS/02/22 ተጫራቾች በሙሉ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡- የጨረታ ሰነድ ማስተካከያ
ከላይ በርዕሱ እንደተጠቀሰዉ በጨረታ ቁጥር NCB/EPSA6/RDF-R/MS/02/22 , Gauze Surgical – 90cmx100m mesh size 19×15 የተባለዉ የህክምና መገልገያ መጠኑ 192,930 Roll በሆነዉ የአገር ዉስጥ ጨረታ በቀን 15/09/2014 ዓ/ም አየር ላይ መዋሉ ይታወቃል፡፡ መ/ቤቱ ተጨማሪ መጠን 192,930 Roll በጨረታ ሰነዱ ላይ እንዲካተት ስለወሰነ ፣ በአጠቃላይ ለጨረታ የቀረበዉ መጠን Guaze Surgical -90cmx100m mesh size 19×15 385,860 Roll መሆኑን እያሳወቅን የመጫረቻ ሰነዳችሁን በዚሁ መሰረት እንድታስተካክሉ እናሳዉቃለን፡፡
ከሰላምታ ጋር!
ግልባጭ