ኤጀንሲው ከደህንነት፣ ከስራ አካባቢ፣ ከመድኃኒት አቅርቦት ፍላጎት፣ ከገንዘብ እና ከቴክኖሎጂ ጋር የሚያጋጥሙ 35 የስራ ላይ አደጋዎች በመለየታቸው ማስተካከያና መከላከያ እርምጃዎች ላይ እንደሚሰራ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ ታህሣስ 18 ቀን 2013 ዓ.ም አስታወቁ፡፡በኤጀንሲው የአስር ዓመት ስትራቴጂክ አቅድ ከስራ ውሥብስብነት፣ በህብረተሰቡም ሆነ በመንግስት በኩል የመድኃኒት ፍላጎት መጨመር በመኖራቸው የሚታዩ ስጋቶች እንዳይከሰቱ መስራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ኤጀንሲው የያዛቸውን […]
የኢትዮጲያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለስኳር ህሙማን ህክምና አገልግሎት የሚውሉ Insulin Soluble Human ፣ Insuline Isophane Biphasic እና Insulin Isophane Human (suspension) የተባሉ መድኃኒቶችን ከህዳር 28 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ማሰራጨቱን የመጋዘን አያያዝና ክምችት አስተዳደር ወ/ሪ ስምረት የማነ አስታወቁ፡፡Insulin Soluble Human ፣ Insuline Isophane Biphasic እና Insulin Isophane Human (suspension) ለስኳር (Diabetes mellitus ) አይነት 1ና2 […]
ኤጀንሲው ለ2014 በጀት ዓመት የህክምና ግብዓቶችና የመድኋኒት ፍላጎት ምጠና እያካሄደ መሆኑን የግዥ ትንበያና ገበያ ጥናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሀብቱ በርሔ ታህሳስ 10 ቀን 2012 ዓ.ም አስታወቁ፡፡የመድኋኒት ምጠናው ለጤና አገልግሎት የሚያስፈልጉትን የሕክምና መገልገያና መድኋኒት ብዛትና ወጪውን የመገመት ሂደት መሆኑንና የተመቻቸና የማያቋርጥ አቅርቦትን ለማረጋገጥ ትዕዛዞች መቼ መሰጠት እንዳለባቸው መወሰን ነው ሲሉ ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡አክለውም የመድኋኒት ምጠና የቁጥር ማረጋገጫ፣ […]
ኤጀንሲው ከሎጅስቲክ አገልግሎት ሠጪ እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር ከታህሣሥ 03 እና 04 ቀን 2013 ዓ.ም በአዳማ ከተማ የምክክር መድረክ አካሄደ።የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ በመክፈቻ ንግግራቸው መድረኩ ከኤጀንሲው ባለ ድርሻ አካላት ጋር ያሉትን ማነቆዎች በመለየት ግንኙነትን ለማጠናከር እንደሆነና የመድኃኒት ግዥ ጊዜን በመቀነስ አቅርቦቱን ከፍ ለማድረግ መሆኑን ተናግረዋል።መድኋኒትን ለማቅረብ የሎጅስቲክ ችግር እንደሚያጋጥም ዋና ዳይሬክተሩ […]
====================== ኤጀንሲው በያዝነው በጀት አመት 7 ቢሊዮን 198 ሚሊዮን 758 ሺህ 604 ብር ወጪ ያላቸው በመደበኛ ወይም በተገላባጭ ፈንድ የሚቀርቡ መድኃኒቶችን እና የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎችን ግዥ ለማከናወን ማቀዱን የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱልቃድር ገልገሎ ከሰራተኞች ጋር በነበራቸው ምክክር ወቅት አስታወቁ፡፡ 4.6 ቢሊዮኑ ለመድኃኒት መግዣነት ሲውል ቀሪው ለኬሚካል፣ ዲያግኖስቲክስ እንዲሁም ለህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ እንደሚውል ተገልጿል፡፡ […]